#Inbox
አስቸኳይ የጥንቃቄና የጥቆማ መልእክት......!!!!
ዛሬ ጳጉሜ 1/13/2016 ዓ.ም ምስራቅ አማራ ፋኖ ከአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ጋር ጎብየ ከተማ እና በዙሪያዋ ባሉት ማለትም ማማድሌ፣ ገንደጢስ፣ አሉላ መቃብር እና ጎብየ በር ላይ የከበባ ውጊያ እያደረጉ ይገኛል።
ከባድ ትንቅንቅ ውጊያም ተጀምሯል። ከሌሊቱ 11 ሰዓት ነው ውጊያው የጀመረው። ስለዚህ ጀግኖቻችን በተጠንቀቅ እንድቆሙ እና ከአገዛዙ ተጨማሪ ሃይል 49ኛ ኮር ስለገባ ብዙ ሃይልም ስለሆነ ለጀግኖቻችን አሳውቁልን።
#ድል_ለአማራ_ህዝብ
#ዘመቻ_ይታገሱ_አራጋው_ይቀጥላል