ጠቃሚ መረጃ‼️
ሰሞኑን የፀደቀው የንብረት ማስመለስ አዋጅ 1364/2017 በግልጽ እንደሰፈረው ገዢ የሆነ ወገን የገዛውን ንብረት በተመለከተ ሻጭ ያንን ንብረት ሲያፈራ የገቢው ምንጭ ምን ነበር፣እንዴት አፈራው፣ያፈራው ንብረት በህጋዊ መንገድ ነወይ? የሚለውን ማረጋገጥ እንደሚገባ በግልጽ ተቀምጧል።
ስለዚህ ህጋዊ መሆኑን ማለትም ቤቱ በስሙ መሆኑን/ካርታ እና ፕላን በስሙ መሆኑን/ ወይንም የተሽከርካሪ ንብረት ሊብሬ በስሙ መሆኑን ብቻ አይቶ ግዢ መፈፀም በገዢ ላይ ኪሳራ ሊያስከትል እንደሚችል ይደነግጋል።
ስለዚህ ገዢ የሆነ ማንኛውም ግለሰብ/ቡድን/ንብረቱን ከመወረስ ለመዳን ምን ማድረግ አለበት?
ሻጭ የሚሸጠውን ንብረት እንዴት አፈራው?የገቢ ምንጩ ምን ነበር? አሰራሩ እንዴት ነበር? ለመንግሥት የሚከፍለው የታክስ እና የግብር መጠን ካፈራው ንብረት አንፃር ምን ይመስላል? የሚለውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ያስገድዳል።
በመሆኑም ካርታ እና ፕላን እንዲሁም የተሽከርካሪ ሊብሬ ብቻ አይተን ግዢ መፈፀም በገዢ ላይ የሚያስከትለው ኪሳራ መኖሩን መገንዘብ ያስፈልጋል።
አዩዘሀበሻ በአዋጁ አንቀጽ 25 ላይ እንደተመለከተው ከሆነ "በወንጀል የተገኘ ንብረት ከሆነ የተገዛው ፍሬ መንግሥት ይህንን በወንጀል የተገኘ ንብረት ግዢ ፈፅሞ ስሙ ወደ ገዢ ቢዞርም መንግሥት እንደሚወርሰው" በግልጽ ተቀምጧል።
በኋላ ክርክር ላይ "የቅን ልቦና ገዢ ነኝ በሚል የሚቀርቡ መከራከሪያዎች ሆን ብሎ ንብረቱን ለመደበቅ የተጠቀማችሁበት ስልት ነው" በሚል በአዋጁ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ንብረቱ ከመወረስ እንደማይድን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል።
ይህ አዋጅ 10 አመት ወደ ኋላ ተመልሶ ተግባራዊ የሚሆን ነው::