አንድ ያስገረመኝን መረጃ ላጋራችሁ ወደድኩ !
በዩናይትድ ደጋፊዎች በመጣበት አመት ገና በጅማው ላይ ባጋጠመው ከቡድኑ እና ከሊጉ ጋር የመላመድ ችግር በእጅጉ ሲተች የሰነበተው ጆሽዋ ዚርክዚ
በሀምሌ ወር ካስቆጠረው ጎል ከአራት ወራት በኃላ በዛሬው ዕለት ሁለት ግቦች ያስቆጠረ ሲሆን በሌላ በኩል የረዕቡ ተጋጣሚያችን አርሰናሉ አጥቂ ጋብሪኤል ጄሱስ እስከ አሁን የሊግ ግቡን ማስቆጠር አልቻለም።
@man_united_ethio_fans