ግማሽ ፍፃሜውን ማን ይቀላቀላል ?
የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል።
ምሽቱን በተካሄዱ ጨዋታዎችም አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና ኒውካስትል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
ቀሪው እና የውድድር የመጨረሻ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በዛሬው እለት በስፐርስ ስቴዲየም በቶተንሀም ሆትስፐር እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ይደረጋል።
ከሁለቱ ክለቦች ጨዋታው በኋላም የካራባኦ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ እጣ ድልድል በይፋ የሚወጣ ይሆናል።
ክለባችን ካሸነፈ ከማን ጋር እንዲደርሰው ትፈልጋላችሁ ?
@Man_United_Ethio_Fans