ግላዘር ናቸው ተባለ የዚህ ክለብ ችግር ሰር ጂም ተረከቡ...አሰልጣኝ ነው ተባለ ይህ ክለብ ያልቀየረውና ያልቀጠረው አሰልጣኝ የለም...ተጨዋች ነው ችግሩ ተባለ ከ3አመት በፊት የነበሩ ተጨዋቾች አሁን ላይ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው አብዘሃኛዎቹ አዳዲስ ተጨዋቾች ናቸው!
ግን ክለቡ ባሳለፈነው 10 አመት እና አሁንም ቁልቁል መውረዱን ተያይዞታል..በጎን የስታድየም ጥራት ማነስ ችግር ሁኖ አለም ላይ ያሉ ሁሉም ጋዜጠኞች ሲቀባበሉትና ሲተቹን ዋሉ..ይባስ ብሎም አሁን ላይ የሚወጡ መረጃዎች ሙሉ የክለባችን ሰዎች በክለቡ እምነት እንዳጡ እየተዘገበ ይገኛል።
ቆይ ይሄ ክለብ ወዴት እያመራ ነው? እውን አሞሪም እና ሰር ጂም በፍጥነት ሁሉን ነገር ያስተካክሉት ይሆን?
ዩናይትዳውያን ዛሬ ስለ ክለባችን በሰፊው የምንወያይበት ቀን ነው የክለባችን ችግር ምን እንደሆነ ኮሜንት ሴክሽን ከስድድብ በጠራ መልኩ ሃሳባችሁን አስቀምጡ! 📥
@man_united_ethio_fans