ሰር ጂም ራትክሊፍ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለአሞሪም የሚስማሙትን ተጫዋቾች ስለማስፈረም እና እርሱን ስለመደገፍ:-
"አዎ በዚህ ጉዳይ ምንም የማመነታው ነገር የለም፣ ነገር ግን ማስተዋል ያለባችሁ ነገር የአስተዳደር ቡድኑን እንደምደግፍ ነው፤ የማንችስተር ዩናይትድ የልብ ምት እነርሱ ናቸው።"
"እነርሱ ናቸው ቡድኑን የሚያንቀሳቅሱት!!"
@Man_United_Ethio_Fans