ሩበን አሞሪም ስለ ቡድን ዜና ያወራው🎙||
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🕹ሜሰን ማውንት ከነገው ጨዋታ አንፃር በጣም ገና ነው
🕹ዮሮም አይደርስም
🕹ሃሪ ማጓየር የነገውም ጨዋታ ያመልጠዋል ግን ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ ትልቅ እድል አለው
🕹ኡጋርቴ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል ከቡድኑም ጋር አብሮ ነው!
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns