ማኑኤል ኡጋርቴ በሩበን አሞሪም ስር 22/23 የውድድር አመት በእነዚህ ሁሉም መመዘኛዎች አንደኛ ነበር:
🥇 ብዙ ታክል የወረደ
🥇 ብዙ ታክል በሶስተኛው የመከላከያ ክፍል
🥇 ብዙ ታክል በመካከለኛው የሜዳ ክፍል
🥇 ብዙ ታክል በመጨረሻው የማጥቃት ክፍል
🥇 ብዙ ኳሶችን ያቋረጠ
🥇 ብዙ ኳሶችን መልሶ የቀማ
🥇 ብዙ ኳሶችን የገለበጠ (ከቀኝ ወደ ግራ ከግራ ወደቀኝ)
🥇 ብዙ ጥፋት የተሰራበት
🥇 ብዙ ኳሶችን የመከተ
🥇 ለሙከራ የሚዳርጉ ኳሶችን የቀማ
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
🥇 ብዙ ታክል የወረደ
🥇 ብዙ ታክል በሶስተኛው የመከላከያ ክፍል
🥇 ብዙ ታክል በመካከለኛው የሜዳ ክፍል
🥇 ብዙ ታክል በመጨረሻው የማጥቃት ክፍል
🥇 ብዙ ኳሶችን ያቋረጠ
🥇 ብዙ ኳሶችን መልሶ የቀማ
🥇 ብዙ ኳሶችን የገለበጠ (ከቀኝ ወደ ግራ ከግራ ወደቀኝ)
🥇 ብዙ ጥፋት የተሰራበት
🥇 ብዙ ኳሶችን የመከተ
🥇 ለሙከራ የሚዳርጉ ኳሶችን የቀማ
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz