#PAWS ሰኞ አዲስ ነገር እንደሚኖር ጠቁመዋል።
ብዙ ሰው ብልጭልጭ ነገር ቢጠብቅም ግን ከዚህ ቀደም ያሉትን አንርሳ
ዝምብሎ የሚሽከረከረው Activity check በቅርቡ ብለው ነበር
ሰኞ ይለይለታል ይመስለኛል
ፀልዩ 😁