ዶክተር ኢትዮጵያ | Doctor Ethiopia dan repost
በፋብሪካ ተቀነባብረው የታሸጉና በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦችን አዘውትሮ መመገብ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ከማሳጣቱም በላይ ለውፍረት፣ ለልብ በሽታ፣ ለስኳር፣ ለካንሰርና ሌሎች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነታችንን ይጨምራል፡፡
#unhealthydiet #healthylifestyle #healthyeating
ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
https://t.me/ethiodoc
#unhealthydiet #healthylifestyle #healthyeating
ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
https://t.me/ethiodoc