ሙሉው ድርሳነ ዑራኤል
https://youtu.be/wyH67VsE1-k?si=YMDHEV99WrDbJzvK
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
22🕯🕯
ቅዱስ ዑራኤል ለነቢዩ ዕዝራ ጽዋዓ ልቡና ያጠጣዉ ጥበብና ማስተዋልን የሰጠዉ የጠፉትን ቅዱሳት መጻህፍትን በቃሉ አጥንቶ እንደገና እንዲጽፋቸዉ የረዳዉ መልአክ ነዉ (ዕዝ ሱቱኤል13፥39)
ቅዱስ ዑራኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅዋን ህጻኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ ለስደት በተነሳች ጊዜ ከምድረ እስራኤል ወደግብጽ ከዚያም ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው።
(ድርሳነ ዑራኤል 26 ምዕ 4)
ቅዱስ ኡራኤል ሆይ
"ተራዳኢነትህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ያድናልና ፡ ዑራኤል ሆይ ከፈጣሪ ይቅርታን አስገኝተህ የኃጥአንን ነፍስ የምትጎበኝ ነህና በዚያች የቁርጥ ፍርድ ቀን የሲኦልን ደጃፍ እንዳናይ ስለእመቤታችን ድንግል ማርያምና ስለልጅዋ ስለመድኃኔዓለም በቃል ኪዳንህ እንማጸንሐለን ።"(መልከአ ዑራኤል ቁ.፲፩እና፲፱ )