የሰንበት መወድስ ከዓመት እስከ ዓመት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፩.መሪና ተመሪ:- እግዚኦ ጸወነ ኮንከነ ለትውልደ ትውልድ።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- ወይሠርሕ ለነ ተግባረ እደዊነ።
ከ"ስብከት"(ታኅሣሥ ፯)እስከ "ዘወረደ" ድረስ "ዘእንበለ ይቁም" በል
በኅብረት:- ዘእንበለ ይቁም አድባር ወይትፈጠር ዓለም ወምድር፤ እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም አንተ ክመ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ዘእንበለ ይቁም በል።
በ"ዘመነ ብርሃን "፤ ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ"፤ ከአባ ገሪማ"(ሰኔ ፲፯) እስከ "ስብከት ዋዜማ"(ታኅሣሥ ፮)"ለይኩን ብርሃኑ" በል
በኅብረት:- ለይኩን ብርሃኑ ለእግዚአብሔር አምላክነ ላዕሌነ። ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮" "ተፈሣሕነ ወተሐሠይነ" በል።
በኅብረት:- ተፈሣሕነ ወተሐሠይነ በኵሉ መዋዕሊነ ወተፈሣሕነ ህየንተ መዋዕለ ዘአሕመምከነ ወህየንተ ዓመት እንተ ርኢናሃ ለእኪት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፪.መሪና ተመሪ:- እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- ወይምላዕ ስብሐቲሁ ኵሎ ምድረ ለይኩን ለይኩን።
በታች ቤት ወረደ መንፈስ ቅዱስ፤ በላይ ቤት ደግሞ ዐርገ እምኀቤሆሙ ነው። (ከፋሲካ እስከ ሰኔ አስተምሕሮ የሚሉም አሉ።)

ከ"ስብከት" እስከ "ልደት" ድረስ (ከታኅሣሥ ፯ እስከ ፳፱) "ወይወርድ ከመ ጠል" በል።
በኅብረት:- ወይወርድ ከመ ጠል ውስተ ፀምር ወከመ ነጠብጣብ ዘያንጠበጥብ ዲበ ምድር ወይሠርጽ ጽድቅ በመዋዕሊሁ።
ከ"ልደት" እስከ "አስተርእዮ" ድረስ (ከታኅሣሥ ፳፱ እስከ ጥር ፲) "ነገሥተ ተርሴስ" በል።
በኅብረት:- ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውዑ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ።
ወቦ ዘይቤ:- ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውዑ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ፤ ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር።
ከ"አስተርእዮ" እስከ "ዘወረደ" ድረስ (ከግር ፲፩ እስከ ዘወረደ) ድረስ "ይትባረክ እግዚአብሔር" በል።
በኅብረት:-ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ሃሌ ሉያ ዘገብረ ዐቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ።
ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
በኅብረት:- ኰንን በጽድቅ ነዳያነ ሕዝበከ ወአድኅኖሙ ለደቂቀ ምስኪናኒከ።
"ለሆሳዕና ወይወርድ ከመ ጠል" በል።
ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮" ድረስ "ይገንዩ ቅድሜሁ" በል።
በኅብረት:- ይገንዩ ቅድሜሁ ኢትዮጵያ ወጸላእቱሂ ሐመደ ይቀምሑ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ይገንዩ ቅድሜሁ በል።
ከ"አባ ገሪማ/ሰኔ ፲፯/" እስከ "ቂርቆስ/ሐምሌ ፲፱" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
ከ"ሐምሌ ፳" እስከ "ፍሬ/መስከረም ፰" ድረስ "ወይኴንን እምባሕር" በል።
በኅብረት:- ወይኴንን እምባሕር እስከ ባሕር ወእምአፍላግ እስከ አጽናፈ ዓለም።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ወይከውን ምስማከ በል።
ከ"ፍሬ/መስከረም ፱" እስከ "ኅዳር ፭" ድረስ "ወይከውን ምስማከ" በል።
በኅብረት:- ወይከውን ምስማከ ኵሉ ምድር ውስተ አርእስተ አድባር ወይነውኅ እምዐርዝ ፍሬሁ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ወይከውን ምስማከ በል።
ከ"አስተምሕሮ/ኅዳር ፮" እስከ "ስብከት ዋዜማ/ታኅሣሥ ፮" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፫.መሪና ተመሪ:- ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- እስመ ለዓለም ምሕረቱ።
(በዘመነ ፋሲካ ፍጻሜ ዳዊት እስመ ለዓለም ምሕረቱን ትተህ ወየአምር ከመ መሐሪን በል።)
👉ወየአምር ከመ መሐሪ እግዚአብሔር።
ከ"ስብከት/ታኅሣሥ ፯" እስከ "አስተርእዮ/ጥር ፲" ድረስ "ቡሩክ ዘይመጽእ አጭሩን" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ በል።
ከ"አስተርእዮ/ጥር ፲፩" እስከ "ዘወረደ" ቡሩክ ዘይመጽእ ረጅሙን" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ በል።
ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ" ዛቲ ዕለት" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣሕ ወንትኀሠይ ባቲ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ በል።
ለሆሳዕና "ቡሩክ ዘይመጽእ አጭሩን" በል
ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮ ቀን" ድረስ "ንግሩ ለእግዚአብሔር ምሕረቶ" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር ምሕረቶ ወመንክሮሂ ለዕጓለ እመሕያው እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐጺን።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመወቀጥቀጠ
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር በል።
ከ"አባ ገሪማ/ሰኔ ፲፯" እስከ "ሰኔ ፳፭ ቀን" ድረስ "ዛቲ ዕለት" በል።
ከ"በአተ ክረምት/ሰኔ ፳፮" እስከ "ኅዳር ፭ ቀን" ድረስ "ዘይሁብ ሲሳየ" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ግነዩ ለአምላከ ሰማይ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ ሲሳየ በል።
ከ"ኅዳር ፮" እስከ "ታኅሣሥ ፮ ቀን" ድረስ "ዛቲ ዕለት" በል።
፬. ይ.ካ ወካዕበ ናስተበቍዕ ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ እንዘ ነአኵቶ ዐቀበነ በኑኀ ሌሊት ወአብጽሐነ እምጽልመት ውስተ ብርሃን ወኢሙስና ውስተ ዘኢይማስን እምኢያእምሮ ውስተ አዕምሮ አማን ከመ ኑኀ ዕለትኒ በኵሉ ሰላም ወጥዒና ይረስየነ ነሀሉ ወይሕጽር ሕዝቦ በኃይለ መላእክቲሁ ዘለኵሉ ግብረ በረከት ሥልጣን ቦቱ እግዚአብሔር አምላክነ።
ይ.ዲ. ጸልዩ
ይ.ካ. እግዚእ ዘኵሎ ትእኅዝ አንተ ኑኀ ዕለትኒ በኵሉ ሰላም ወዳኅና ጸግወነ ነሀሉ እስመ አንተ ዐቀብከነ በኑኀ ሌሊት አንተ እግዚኦ ዘኵሎ ትእኅዝ መልአከከ ኄረ መራሔ ፈኑ ለነ ወተሣሀለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ ወበከመ ብዝኀ ምሕረትከ ደምስስ አበሳነ ወኢአሐደ እምኔነ ውፁአ ወግሑሠ ኢትረሲ እሞገስከ በእንተ ዐቢይ ስምከ ዘተሰምየ በላዕሌነ ሰራዬ ኩን ለነ ወኢትኅድገነ ሀበነ ንርከብ ሞገሰ በቅድሜከ ወበቅድመ ክርስቶስ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወእኂዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን።
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን