በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በዚገም ወረዳ የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓቱን ዘመናዊ ለማድረግ ከሙሃመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ ተካሄደ
*//*
ቅላጅ፡- ህዳር 02/2017 ዓ/ም (ዚገም ኮሙዩኒኬሽን) በዚገም ወረዳ የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ከሙሃመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ ተካሂዷል፡፡
የዚገም ወረዳ የቅላጅ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሃላፊ አቶ አለማየሁ ተጫነ እንደገለጹት የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓቱን ከሙሃመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመሆን ወደ ሶፍት ዌር ለመቀየር በሚደረገው ስልጠና ተሳታፊ አካላትን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አቶ አለማየሁ አያይዘውም እንደሚታወቀው የምንኖርበት አለም የዲጂታላይዝድ ዘመን በመሆኑ በወረቀት የሰፈረውን ውድ የሆነው የከተማ መሬት ለብልሹ አሰራር እንዳይጋለጥ እንዲሁም ለደንበኞች ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት አለፍ ሲልም የተጠያቂነት ስርዓት በመዘርጋት ከሶፍት ዌር ሲስተም ጋር ለማስተሳሰር የተዘጋጀ ስልጠና እንደሆነ አብራርተዋል፡፡
በተጨማሪም ተቋሙ ወደ 2ሺህ 13 የመረጃ ፋይሎችን በሀርድ የማደራጀቱ ስራ ተጠናቅቆ ወደ ሶፍት ዌር ለመቀየር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙም አቶ አለማየሁ ገልፀዋል፡፡
የስልጠናው ሰነድም የሙሃመድ ከምፒውተር ቴክኖሎጅ ባለቤት አቶ ሙሃመድ አሚን የመሬት አስተዳደር የመረጃ አያያዝ ስርዓት እንዴት በወረቀት የሰፈረውን መረጃ ወደ ሶፍት ዌር እንደሚቀየር ቴክኒካል ክፍሉን አሰመልክቶ በሰፊው ስልጠና ተሰጥቶ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
የስልጠናው ተሳታፊ አካላትም ስልጠናው የግለሰቦችን እና የመንግስት መብት ከማስጠበቅ በተጨማሪ ቀልጠፋና ቀላል የሆነ የመረጃ አያያዝ ስርዓት እድንከተል የሚረዳ ነው ብለዋል፡፡
የዚገም ወረዳ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን በሪሁን እንደተናገሩት የቅላጅ መሪ መዘጋጃ ቤት ከተቋቋመ ብዙ ጊዚያትን ያስቆጠረ ቢሆንም የመረጃ አያያዝ ስርዓት ግን ብዙ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ አሁን ላይ እየተሰጠ ያለው ስልጠና ከዚህ በፊት ከነበረው መረጃ አያያዝ ችግር ለመውጣት ፋይዳው የጎላ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡
አቶ ጥላሁን አያይዘውም የተግባሩ ባለቤቶች እና አጋር አካላት የሚሰጠውን ስልጠና በተገቢው ሁኔታ ወስዶ ወደ ተግባር መግባትን ይጠይቃል ብለዋል፡፡
የዚገም ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሰማኽኝ ጌታሁን በበኩላቸው የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ሰርዓቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ስልጠና ለሰጡት ሙሃመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ባለቤትን ከልብ አመስግነው ይህ ስልጠና ውድ የሆነውን የመሬት ሀብት በአግባቡ ለመምራት፣ ለባለይዞታዎች ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት ለመስጠት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ቀርፎ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማስደገፍ የሚጠቅም ስልጠና እንደሆነ አስገንዝበዋል፡፡
በስልጠናው መድረክም የወረዳው ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፣ የቅላጅ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሃላፊዎችና ሙያተኞች እንዲሁም አጋር አካላት ተሳትፈዋል፡፡
✅ ጊዜው የዲጅታል የቴክኖሎጂ ነው፡፡
ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ሲስተሞችን, ድረ-ገጾችን (ዌብሳይቶችን) ለማሰራት ይደውሉ። አሰራርዎን ዘመናዊ ያድርጉ!
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!