ፍልስጤማውያን ዓመት ሙሉ በቦንብ ሲነዱ አይቶ እንዳላየ ዝም ያለ ሁላ አሁን ለካሊፎርኒያው እሣት የውሃ ባልዲ ካላቀበልኩ ይላል።
አላህ ሆይ ምን ማድረግ እንዳለብህ እኛ አንነግርህም። የኛ ድርሻ ዱዓ ብቻ ነው።
አላህ ሆይ ለተበዳዮች ተበቀልልን። ያቃጠሉንን አቃጥልልን። ምንም የማያውቁ ሕፃናትን የፈጁትን ሁሉ አንድድልን። አሁንም ዓለምን ሰላም የነሱትን፣ ጉልበተኞች ነን ማንም አይችለንም ያሉትን ሁሉ ልካቸውን አሳይልን። እነርሱን በመቅጣት ምንም ጉልበት እንደሌላቸው ንገርልን። ክፉ ክፉውን ሁሉ ቀና እንዳይል አድርገህ ምታልን።
https://t.me/MuhammedSeidAbx