ስላለፏችሁ የዱንያ ጥቅሞች ብዙ አትተክዙ አትዘኑ፡፡ሁላችንም ዱንያ ትተን የምንሄድ እንግዶች ነን፡፡ ምድር ጊዜያዊ መስተናገጃ ቦታችን ናት፡፡
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡-
የሰው ልጅ እኮ አቤት ሲያሳዝን!
ድህነትን እንደሚፈራው ሁሉ አላህ ለኃጢኣተኞች ያዘጋጀውን እሣት ቢፈራ ኖሮ ከሁለቱም በዳነ ነበር፡፡
ሀብትን እንደሚመኘው እና ሀብት ለማግኘት እንደሚለፋው ለጀነት ለፍቶ ቢሆን ኖሮ ሁለቱንም ባገኘ ነበር፡፡
በአደባባይ አላህን እንደሚፈራውም ለብቻው ሲሆንም አላህን ቢፈራ ኖሮ በሁለቱም ዓለም ስኬትን በተጎናፀፈ ነበር፡፡
ሚስኪን …
https://t.me/MuhammedSeidAbx