ይቅር....
መግባባት መናናቅ፣
መዋደድ መዋረድ፣
ከሆነ ምላሹ፣
ከሆነ ትርጉሙ፣
ይቅርብኝ ዉዴታዉ፣
ይቅርብኝ ህመሙ፣
ከሰዉ መላመዴ፣
ደስታን ከሰደደ፣
ከማንነቴ ላይ፣
ግማሽ ከወሰደ፣
ይቅርብኝ መናፈቅ፣
ይቅርብኝ መደሰቱ፣
ክብሬ ይሻለኛል፣
ልክ እንደበፊቱ፣
🥀🥀✍✍ ሀዉለት
መግባባት መናናቅ፣
መዋደድ መዋረድ፣
ከሆነ ምላሹ፣
ከሆነ ትርጉሙ፣
ይቅርብኝ ዉዴታዉ፣
ይቅርብኝ ህመሙ፣
ከሰዉ መላመዴ፣
ደስታን ከሰደደ፣
ከማንነቴ ላይ፣
ግማሽ ከወሰደ፣
ይቅርብኝ መናፈቅ፣
ይቅርብኝ መደሰቱ፣
ክብሬ ይሻለኛል፣
ልክ እንደበፊቱ፣
🥀🥀✍✍ ሀዉለት