የአዲግራት ወጣቶች ለግዚያው የትግራይ አስተዳደር ድጋፍ በማድረግ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ።
በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች መካከል እየተካረረ የመጣው ልዩነት ወደ ፀብ እናዳያመራ ከፍተኛ ስጋት አለ።
እናቶች ተጨንቀዋል።
አንዳንድ የሰራዊቱ ታጋዮች በዚህ ጦርነት ላለመሳተፍ ከካንፕ እየሸሹ ነው።
ወላጆች ተጨማሪ ልጆችን ላለማጣት ሰራዊቱ እንዳይዋጋ እያለቀሱ እየተማፀኑ ነው።