ምርጫ ቦርድ ህወሓትን ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን አሳወቀ። ለእግዱ የሰጠው ምክንያት ጉባኤ እንዲያደርግ፣ አመራርን እንዲመርጥ እና ሌሎች የምርጫ ቦርዱን ህግጋት እንዲያከብር በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ ቢሰጠውም ህወሓት ባለመተግበሩ ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን በመግለጫው አሳውቋል።
እግዱ ለሶስት ወራት የሚቆይ ይሆናል
እግዱ ለሶስት ወራት የሚቆይ ይሆናል