Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስለዚህ ቪድዮ የደረሰኝ አዲስ መረጃ‼
==========================
✍ ድርጊቱ የተፈጸመው ከቀናት በፊት ሲሆን ልዩ ቦታውም በኦሮሚያ ክልል ባሌ በደንበል ከተማ ጋሰራ ወረዳ ነው። ሴትዮዋ በዚያ አካባቢ ሸይኽ ኢስማዒል የሚባሉ ሰውን ስልክ ጨምሮ የሌሎችንም ስልክ ሰርቃለች። መስረቋ ከታወቀ በኋላ ተይዛ ስትጠየቅ አልሰረቅኩም ብላ ክዳለች። በመጨረሻም ተይዛ ሲጣራ ሴትዮዋ የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ በመመሳሰል ኒቃብ ለብሳ የስርቆት ወንጀሉን እንደፈፀመችና በትክክል ሙስሊም እንዳልሆነች ተናግረዋል። ቢያንስ ብትሰርቂ እንኳ በዚህ ደረጃ ለምን የሌላ እምነት ተከታይ መስለሽ መስረቅ አስፈለገ? ልብሱን አውልቂ ተብላ ግርፋቱ ተፈፅሞባታል የሚል ነው።
የበለጠ ከዛው ከባሌ ወንድሞች አንደበት ይህን ቪድዮ አዳምጡት።
ነገሩ እንደዚህ ከሆነ፤ እስልምና ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና ጸጋ ያጎናፀፈ እምነት መሆኑ እንዳለ ሆኖ ሌብነትን ኮንኗል፣ ዱንያዊ ቅጣትም አለው። ካልቶበተ በአኺራም ይጠየቃል።
ስለዚህ ምንም እንኳ ብትሰርቅም ከፍርድ በፊት በዚያ ደረጃ ድብደባ መፈፀሙ እንደ ሰው አሳዛኝ ነው። ምንም እንኳ የፈፀመችው ነገር ስሜታዊ የሚያደርግ ቢሆንም! በተለይም በኒቃቢስት ሴት ተመሳስላ የእህቶችን ስም ለማጉደፍ መስረቋ አስነዋሪ ድርጊት ነው። በዚህ የእምነቱን ተከታዮችና እምነቱን ጭምር ስም ለማስጠፋት የሄደችበት ርቀትና መስረቋ በራሱ በህግ ተጠየቀቂ ያደርጋትል። ይህ ማለት ግን የፈፀመችው ወንጀል የተፈፀመባትን ትክክል ነው ለማለት አያስደፍርም። አላህ የበለጠውን ያውቃል። አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ። እስከዛው ኒቃቢስት እናታችን፣ ያውም ምንም ወንጀል ሳትፈፅም እንዲህ ተደረገች ብለን ውስጣችን ቆስሎ የነበረውን በረድ አድርጉት ለማለት ነው። እኔም ተንፍሶልኛል!
||
t.me/MuradTadesse