ስሙማ… አንድት ነገር ላስቸግራችሁ:: አንድት የተቸገረች እህት አለችና ሐቂቃ ለቅሶዋና ተስፋ መቁረጧ ሰላም ይነሳል። እንደተለመደው ተቸገሩና እናግዛት። ሌላው ቢቀር ያለችበት አካባቢ ሞቃታማ ስለሆነ ለስኳር መድኃኒቷ የኢንሱሊን ማስቀመጫ ፍሪጅ እንግዛላት።
እህታችን ከግማሽ በላይ የሚሆነው ዕድሜዋ በፈታኝ የህይወት አዙሪት የተሞላ ነው። አካሏ ሳይጠነክር ወደ ትዳር ዓለም ገባች። በትዳር ጎጆ ውስጥ ብዙም ሳትቆይ ባለቤቷ በካንሰር በሽታ ተያዘ። ለ6 ዓመታት ያህል የትዳር አጋሯን አስታመመች። በመጨረሻም የአላህ ውሳኔ ሆነና ዓይኗ እያየ በሞት ተለያት። ሁለተኛ የበሽታ ፈተና የአይን ማረፊያዋ በሆነችው ልጇ ብቅ አለ። የልጇን ህይወት ለማትረፍ በሆስፒታል ውስጥ እየተንከራተተች ወራት አሳለፈች። እንደመታደል ሆኖ በአላህ እገዛ ልጇ ተረፈች። ያች ልጅ ዛሬ ፈጣን እና ጎበዝ ተማሪ ሆና ሒፍዝም ጀምራለች።
ሶስተኛው የመከራ ተራ ወደራሷ እህታችን ተሸጋገረ። በታይፕ 1 ስኳር እና በሌሎች ተጨማሪ ተደራራቢ በሽታዎች ተጠቃች። የሚያሳዝነው ለስኳር በሽታዋ ህክምና የሚያገለግለውን ኢንሱሊን የምታስቀምጥበት ፍሪጅ አጥታ የተጠቀለለ ኬሻ (ከረጢት) ላይ ውኃ እያፈሰሰች ማኖር ከያዘች ሰነበተች።
እህታችን በእንስሳት ጤና ዲፕሎማ ፣ በአካውንቲንግ ዲግሪ እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ማስተርስ ያላት ብርቱ ልጅ ናት። ነገር ግን በዲፕሎማ በተመረቀችበት የእንስሳት ጤና እየሰራች ለሁለት ሳምንታት የሚዘልቅ አስቤዛ መግዣ የማይበቃ ደመዎዝ በመቀበል ፈታኙን የህይወት ዳገት በእንፉቅቅ እየወጣች ትገኛለች።
ውዶቼ ፣ ከናንተ ሦስት ነገሮችን እፈልጋለሁ፦
1) ለእህታችን ለስኳር በሽታ የምትጠቀመውን የኢንሱሊን መድሃኒት የምታስቀምጥበት ትንሿን ፍሪጅ ግዙላት፦
2) የተሻለ የስራ እድል ብታመቻቹላት፣
3) ሶስተኛው መፍትሄ ከህጻን ልጇ ጋር የሚገናኝ እና በአደባባይ የሚነገር ችግር ባለመሆኑ ከእኔ ጋር በውስጥ መስመር አሊያም ከእህታችን ጋር በስልክ በመነጋገር ልትረዷት ትችላላችሁ።
እህታችንን ማግኘት እና መደገፍ የምትፈልጉ አድራሻዋን እንዳቀብላችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ። በአላህ እገዛ ለሚያልፍ ቀን ትንሽ ለፕራይቬሲዋ ስለተጨነቅኩ ነው፤ እነርሱም ከብዷቸዋል። ግን የግድ ሆነና አማራጭ ጠፍቶ ለአመታት ነገሮች የጅም ላይ ሩጫ ስለሆኑ እንጂ ለዚህም ባልበቁ ነበር። ብቻ አላህ በዱንያ አይፈትነን።
የንግድ ባንክ አካውንቷን ብቻ ልንገራችሁ፦
1000238349595
Hannan Masrie
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። ባረከል'ሏሁ ፊኩም!