በአላህ ፈቃድ የዚህች እህታችንን ከ10 አመታት በላይ በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የዘለቀ ለቅሶ ዛሬ ማብቂያው እናድርግላት። ሐቂቃ በትልቅ ደስታ ውስጥ ናት። አንድ ወንድም ብቻውን ለመድኃኒት ማስቀመጫ ፍሪጇ እንዲሆናት ብሎ 36 ሺህ ብር ሰድቋል። አላህ ከነ ቤተሰቡ ከበሽታ ጠብቆ በዓፊያ ያኑረው።
በዚህች እህት ቤት ውስጥ ለቅሶዋን አብሳችሁ ደስታ ያስገባችሁ በሙሉ አላህ መልካም ነገርን ሁሉ በዱንያም በአኺራም ይስጣችሁ።
በነገራችን ላይ አባቷ ራሱ ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝድ ናቸው። እርሳቸውን ከመፀዳጃ ጀምሮ በዛ ችግሯ ላይ ሁሉ ነገራቸውን የቻለችው እርሷ ናት። ታዲያ ምን አማራጭና ምን መሄጃ አላቸው?
ለማንኛውም አሁንም ከጭንቀቷ ለመገላገል የናንተ እገዛ ያስፈልጋታልና አነሰ በዛ ሳትሉ የአቅማችሁን ሰድቁላት። አላህ ይቀበላችሁ።
የንግድ ባንክ አካውንቷን ብቻ ልንገራችሁ፦
1000238349595
Hannan Masrie
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። ባረከል'ሏሁ ፊኩም!