ካለው ላይ 23 ብር ሰድቋል። ሐጃ አለበትና ዱዓእ አድርጉለት። አንዳንድ ጊዜ በልጅም ሆነ በትዳር አጋር መፈተን ከባድ ነው። ቤተሰብ ውስጥ ሰላም ከሌለ ቀን ለፍተህ ውለህ ወደ ቤትህ መመለስ አትጓጓም። የግድ ስለሆነብህ ብቻ ትመጣለህ እንጂ! አላህ ያስማማቸው። ትዳር ላይ አንቺ ትብስ፣ አንተ ትብስ ተባብሎ ተቻችሎ፣ ተዋዶ፣ ተከባብሮ፣ ተሳስቦ መኖር ግድ ነው። «ከኔስ በኩል ምን አጉድዬ ይሆን የትዳር አጋሬ ባህሪ ከቀን ወደ ቀን የተቀየረው?» ብሎ ራስንም መፈተሽ ወሳኝ ነው። እንደ ሰው ሰበቡን ካደረሱ በኋላ ቀሪውን ለአላህ መስጠት ነው።
እና ደግሞ ሌሎቻችሁም ሰድቁ። መቸም 23 ብር የሌለው የለም ኣ?
ንግድ ባንክ
1000238349595
Hannan Masrie
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
እና ደግሞ ሌሎቻችሁም ሰድቁ። መቸም 23 ብር የሌለው የለም ኣ?
ንግድ ባንክ
1000238349595
Hannan Masrie
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።