ሰደድ እሳቱን የሚያሯሩጠውና በደንብ በፍጥነት እያሰራጨው የነበረው ነፋስ ቆም ብሎ ነበር። ቶሎ ነፋሱ ሳይመጣ እሳቱን አጥፍቼ ልጨርስ እያለች ነበር። ግን እሳቱ ጠፍቶ ሳያልቅ ሁለት አደገኛ ነፋሶች ዛሬ ሌሊት ዳግም ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አዎ! በጉጉት እንጠብቃችኋለን! ኑና በአላህ እገዛ እንደተለመደው አንጀታችንን ቅቤ አጠጡት።
(فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمْ رِيحًا صَرْصَرًا فِي أَيَّامٍ نَّحِسَاتٍ لِّنُذِيقَهُمْ عَذَابَ الْخِزْيِ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَخْزَىٰ ۖ وَهُمْ لَا يُنصَرُونَ)
«በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ልናቀምሳቸውም በእነርሱ ላይ የሚንሻሻን ብርቱ ነፋስ መናጢዎች በኾኑ ቀናት ውስጥ ላክንባቸው፡፡ የመጨረሻይቱም (ዓለም) ስቃይ በጣም አዋራጅ ነው፡፡ እነርሱም አይረዱም፡፡»
[ፉሲለት: 16]