ደስ የሚለው ነገር፤ የፍርዱ ቀን ዳኛ አላህ መሆኑ ነው‼
የመጨረሻዋን ድል የሚቀዳጁት እርሱን ፈሪዎች ናቸው፤ የዝንታለም ውርደትን የሚከናነቡት እርሱን ከሃዲ በደለኞች ናቸው። በዚህ ቅንጣት አንጠራጠርም‼
አላህ እንዲህ ይላል፦
(تِلْكَ الدَّارُ الْآخِرَةُ نَجْعَلُهَا لِلَّذِينَ لَا يُرِيدُونَ عُلُوًّا فِي الْأَرْضِ وَلَا فَسَادًا ۚ وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ)
«ይህች የመጨረሻይቱ አገር ለእነዚያ በምድር ውስጥ ኩራትንና ማመፅን ለማይፈልጉት እናደርጋታለን፡፡ ምስጉኒቱም መጨረሻ ለጥንቁቆቹ ናት፡፡»
[አል-ቀሶስ: 83]