ከ ደጋጎቹ ዓለም dan repost
እንግዳውን ወይም የሚያከብረውን ወንድሙን ለማክበርና ለመንከባከብ ብቻ በማሰብ
ወላሂ ልትበላ
ወላሂ ልትዘይረኝ
ወላሂ ቤት ልትገባ
ወላሂ ይሄን ስጦታ ልትቀበለኝ ያለ ሰው
ምናልባት እንግዳው ወይም ተጋባዡ ስጦታውን አሻፈረኝ ቢል (እምቢ ማለት ግን አልነበረበትም) መሀላ የፈጸመው ሰው ምንም አይነት ከፋራ (የመሃላ ማካካሻ) ማውጣት አይጠበቅበትም።
ምክንያቱም አስተናጋጁ የማለው ያኛው ሰው ጉዳዩን እንዲፈጽም ለማስገደድ ሳይሆን ለማክበርና ለመንከባከብ ነውና። በሁለቱ መሀላዎች መካከል ደግሞ ልዩነት አለ።
ይህ የኢብኑ ተይሚያ፣ የኢብኑ ዑሰይሚኒም ምርጫ ነው።
"ዶክተር ፈህድ ሱነይድ حفظه الله ከጻፉት"
t.me/kedegagochu_alem