ከታች የምትመለከቱትን መልዕክት የአአዩሙተህ የሒጃቡን ንቅናቄ በጀመረ ማግስት አንድ ወንድማችን በቴሌግራም ግሩፖችን ላይ ያጋራው ነው :: አንብቡት:-
"እስኪ ያ ጀማዓ እዚህ ላይ እንደውም አንድ ቆንጆ ሀሳብ ትዝ አለኝ። አስተውላችሁ ከሆነ አንድ ኒቃቢስት የሆነች የፅዳት ሰራተኛ እዚሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ አለች። አብዛሀኛውን ጊዜ 502 ህንፃ አካባቢ ስታፀዳ ነው የማያት እና ወላሂ በተቻለን አቅም ብንረዳት ምን ይመስላችኋል። ወላሂ እንደውም አንድ ቀን የሆኑ ሰዎች ጋር ቆማ ስታለቅስ አገኘኋት።ከዛ ምን ሆና ነው ብዬ ለመጠየቅ ፈልጌ ፈራሁና ስልክ እየነካካሁ መስዬ ባጠገባቸው ሳልፍ ከዛ አንዱ የፅዳት አስተባባሪ ነው መሰለኝ አንቺ ለፅዳት ተመደበሻል እንዴ?? አይተንሽ አናውቅም ደሞ ይሄ ፊታቸው ላይ የሚያረጉት ነገር ነውኮ። ምናምን እያለ ሲቀበጣጥርባት ወላሂ ስታለቅስ በ አይኔ አይቻለሁ። ከዛ በኋላ እስኪ ስምሽ መኖሩን እስከምናረጋግጥ ድረስ ወደ ስራ እንዳትገቢ ሲላት ሰማሁኝ። እሷ ግን በጣም እያለቀሰች ነበር። አስባችሁታል በጣም ከመቸገሯ የተነሳኮ ነው እንደዚህ ገና ለገና ይችኑ ስራዬን ያሳጡኛል ብላ ያለቀሰችው። ግን አሁን አልሀምዱሊላህ ሁሌም አያታለሁ ስራዋን ትሰራለች። እና ያጀመዓው ወንድም እና እህቶቼ ኒቃቧን ሳታዋልቅ በፅዳት ላይ ለተሰማራችው የምድር ጨረቃ ለሆነችው እህታችን ብንደግፍት ምን ይመስላችኋል። እስኪ አስቡበት እና ወላሂ አንድ ቁም ነገር እናድርግላት።"
ለእህታችን ከዚህ ቤት ስጦታ እናበርክት ብለው የአአዩ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት እንቅስቃሴን ጀምረዋል የምትችሉትን በ 1000485306432 - AAU Muslim students union አስገቡ :: ካስገባችሁ ቡሃላ screenshot በ @Mohammadamminm በመላክ የዚህ መልካም ተግባር ተሳታፊ ይሁኑ ለሠው ሀጃ የተሯሯጠ አላህ ሀጃውን ይሞላለታል ብለውናል ሀቢቡና ﷺ
መልዕክቱን ሼር በማድረግ ይተባበሩን ደግሞ ረሡልም ﷺ እንዲህ ብለውን የለ
قال رسول الله ﷺ
من دلّ على خير فله مثل أجر فاعله رواه مسلم
>ወደ ኸይር ያመላከተ እርሱ ተመሳሳይ አጅር ያገኛል በሰሪዉ ሳይቀንስበት
ሙስሊም ዘግቦታል