ከ ደጋጎቹ ዓለም dan repost
ሀጅን መሄድ ያልቻለ፣ በመቅረቱ ያዘነ፤ ማን ያውቃል በንጹህ ንያው ምንዳ ተጽፎለት ይሆናል።
"በመዲና ውስጥኮ የቀሩ ሰዎች አሉ።ጉዞንም አልተጓዛችሁም፣ ሸለቆንም አላቋረጣችሁም ከናንተ ጋር በምንዳ የተጋሩ ቢሆኑ እንጂ። የሚያስቀር ነገር አስቀራቸው እንጂ!" ብለው ነበር ረሱል صلي الله عليه وسلم ከተቡክ ዘመቻ በስንቅ እጥረት ምክንያት እያለቀሱ ስለቀሩ ሶሃቦች ሲናገሩ
ይህንን አያይዘው ኢብኑ ረጀብ رحمه الله
"አንድን መልካም ስራ መስራት ያቃተው ሰው፣ ያንን ባለመስራቱ ደግሞ ካዘነ፣ ነገሩ ቢከሰት ብሎ የተመኘ ያንን ስራ ከፈጸመው ሰው ጋር በምንዳ ይጋራል ይላሉ።"