#መልካም_ጥርጣሬ 🦋
✅:"በጌታችሁ ላይ መልካም ጥርጣሬ ቢኖራችሁ እንጂ አትሙቱ " ብለዋል የአላህ መልዕክተኛ ﷺ። እናም የሙዕሚን አስተሳሰቡ እንዲህ ነው ፦
💡:ብደሀይ ያልፍልኛል*
💡:ብታመም እድናለሁ*
💡:ብፈተን አልፋለሁ*
💡:ባዝን እስቃለሁ*
💡:ብወድቅም እነሳለሁ*
💡:ከርሃብ ቡሀላ ጥጋብ አለ*
💡:ከጥም ቡሀላ እርካታ አለ*
💡:ከእንባ ቡሀላ ሳቅ አለ*
💡:ከድካም ቡሀላ ረፍት አለ*
☘:አላህም እንዲህ ብሏል ፦
🔸{. . . ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻘْﻨَﻂُ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺭَﺑِّﻪِ ﺇِﻻَّ اﻟﻀَّﺎﻟُّﻮﻥَ}°
🔹«ከጠማማዎችም በስተቀር ከጌታው እዝነት ተስፋን የሚቆርጥ ማነው?»...*።[#አል_ሂጅር፡56]°
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔝
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺