Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ይቺ ናት ኢትዮጵያi
~
በነገራችን ላይ በሰላም አብሮ መኖር እና መሽለጥለጥ ይለያያሉ። በመስጂድ ስም እንዲህ አይነት ልዩ የማሽቃበጥ ቢድዐ ማስተዋወቅ ያስንቃል እንጂ አያስደንቅም። ለመሆኑ መስጂዱ አባት የለውም እንዴ? ነው ወይስ "የሚሻሉት" ናቸው ይህን ያደረጉት? ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር!
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor