🔥#ሰልጣኞች_ተመረቁ‼️
ጠላትን በመቀጥቀጥ እና በመሰልቀጥ የሚታወቀው ደጋ ዳሞት ብርጌድ ለወራት ያሰለጠናቸውን መደበኛ ተዋጊ የፋኖ አባላት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋና ጦር አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ የተገኙ ሲሆን፣ አዲስ የተመረቁ የፋኖ አባላት ለደጋ ዳሞት ብርጌድ ሌላ ጥንካሬ የሚሰጠው ይሆናል:: ደጋ ዳሞት ብርጌድ በጠላት ላይ የሚወስደው እርምጃ ከመቼውም ግዜ በላይ መራር እና ጠንካራ ይሆናል::
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
08/05/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra