የድል ዜና
በጀግናው ሰማዕት ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ የተሰየመው " ዘመቻ ዮሐንስ" ትልቅ ድል አስመዝግቧል ።
ዛሬ በተደረገ ማጥቃት ዋሸራ እና አካባቢው መሽጎ በነበረው የወራሪው መከላከያ ላይ ድል ተቀዳጅተናል።
በዚህ በ"ዘመቻ ዮሐንስ" በአማራ ፋኖ በጎጃም በሁለተኛ ክፍለጦር የንስር ብርጌድ : መብረቁ ተፈራ ቅርጌድ እና ደጋ ዳሞት ብርጌድ ባደረጉት ጥምር ማጥቃት አንድ ሻለቃ የጠላት ሐይል ተደምስሷል ።
46 ሙት : 27 ከባድ ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን በነበረው አውደ ውጊያ የተሳተፉ ብርጌዶች ከወትሮው የተለየ ጥምረት አሳይተዋል ።
በጀግናው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ የተሰየመው "ዘመቻ ዮሐንስ " ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
የምንታገለው ሞተን ህዝባችንን ለማዳን ነው !!
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
(የአማራ ፋኖ በጎጃም )
©ማርሸት ፀሀይ
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/05/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra