🔥#በጄት_የታገዘ_ውጊያ_በወሎ‼️
የገዢው የብልፅግና ቡድን ወታደሮች ከንጋት ጀምሮ በአምባሰል ወረዳ በሚግ 23 እና በድሮን የታገዘ ውጊያ ከፍተዋል።
የአማራ ፋኖ በወሎ ከመከላከል ባለፈ አፀፋዊ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን በዚህም እስካሁን ባለው ከአንድ ሬጅመንት በላይ አገዛዙ ጦር ማለቁን ለማረጋገጥ ችሏል።
ከፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ጦር ከንጋት ጀምሮ ከአምስት ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመ ሲሆን፡ በተጨማሪም በሚግ 23 ሁለት የተለያዩ ግምባሮች ላይ ድብደባ መፈፀሙ ታውቋል።
ከንጋት ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው ውጊያው በፋኖ የበላይነት እየተመራ ሲሆን፡ ማርፈጃውን ቁልፍ መስመራዊ አዋጊዎቹ የተገደሉበት የአገዛዙ ጦር ከ50 በላይ የሚሆኑት አባላቱ እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸው ተገልጿል ።
ውጊያው እንደቀጠለ ነው።ሚግ 23ቱ አሁንም በቀጠናው ቅኝት እያደረገ መሆኑን በቀጠናው ተጠቁሟል ።
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
06/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra