🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️
አሁን ከመሸ መነሻውን ውጫሌ ከተማ ያደረገ ከአንድ ክ/ጦር በላይ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደር በድብል አቆራርጦ ወደ ግሸን እየተጓዘ ነው።
የጠላት ኃይል ከውጫሌ ጎልቮ ባለው መስመር ወደ ድብልና ደልባ አቅጣጫ እየተጓዘ መሆኑን ተጠቁሟል :፡
መዳረሻውን ወደ ዳግማዊት እየሩሳሌም ግሸን ደብረ ከርቤ ለማድረግ ሳይሆን አይቀርም ሲሉ አመላክተዋል።
ወታደሮቹ በተሁለደሬ ወረዳ ሆድ አደር ሚሊሾች እየተመሩ ወደ ግሸን አቅጣጫ እየተጓዙ ነው።
ከዚህ ቀደም እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በመንገድ ያገኙትን ንፁኋን ሲገድሉ እንደነበር አስታውሰው፡ ስለሆነም በአከባቢው የሚገኘው የሕብረተሰብ ክፍል በአሁን ሰዓት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲሉ አሳስበዋል።
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
06/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra