🔥#ጅምላ_ጭፍጨፋ_በመተማ_ጎንደር😭
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ቱመት ቀበሌ 23 ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በጅምላ ተጨፍጭፈዋል።
አብዛኞቹ ለቀን እና ለጉልበት ሥራ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሲሆን የተወሰኑት ደግሞ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች ናቸው። ከቤት ተወስደው በወላጆቻቸው ፊት የተረሸኑ መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ይሄ አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተፈጸመው የካቲት 6/2017 ዓ.ም በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ነው። 17 የሚሆኑት አስክሬኖች በጅምላና በተናጠል በከተማዋ ነዋሪዎች ተቀብረዋል።
ስድስት አስክሬኖች እስከ ምሽት ድረስ ሳይነሱ መንገድ ላይ ወድቀው ይታዩ ነበር ሲሉ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
07/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra