🔥የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለጦር በላስታ ቅዱስ ላልይበላ ከተማ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ተፈፀመ‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የካቲት 06/2017ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት በላስታ ቅ/ላልይበላ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ሰራች።
በባለምጡቅ አዕምሮ የጦር ጠበብቶች የሚመራው በአንድ አይን ጥቅሻ የሚግባባዉ በላስታ አሳምነው ኮር ስር የተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የተለያዩ የውጊያ ስልቶችን እንደ ቤተ-ሙከራ እየቀያየረ በአፓርታይዱ የብርሀኑ ጁላ ጦር እንዲሁም በጥቁር አማራ ሚሊሻ እና አድማ ብተና ላይ በላስታ ቅ/ላልይበላ ከተማ ልዩ ስሙ ሽምብርማ ላይ ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት ላይ ለአንድ ሰዓት በወሰደ የሌሊትና የከተማ ኦፕሬሽን ከሻለቃዋ በተውጣጡ በትንሽ የሰው ሃይል የአገዛዙ ጦር ይዞት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅና ሻለቃዋ ባደረገችው ተጋድሎ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ የተመታ ተመቶ ፋኖ በፈለገው ጊዜ ሠዓትና ቀን ማንኛውንም አይነት ኦኘሬሽን ማድረግ እንደሚችል በጠላት ጦር ላይ ከባድ የስነ ልቦና ጫናና የሞራል ውድቀት እንዲሁም ታላቅ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።
ድንጋጤን የፈጠረ በፋኖ ሰራዊት ዘንድ ደምን የሚያሞቅ ወኔን የሚያስትጥቅ ጀብዱ ሆኗል።
በዚህ ምት የተበሳጨዉ የብርሃኑ ጁላ አፓርታይድ ስርዓት ጦር ድንጋዩም ዛፉም ፋኖ እየመሰለው ሲርበተበት እስከ ንጋት ድረስ የእውር ድንብሱን ሲተኩስ እንዳደረ እና ወጣቶችን ሴቶችን አዛውንቶች በሙሉ እየደበደበ እያንገላታና እያሰረ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
07/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra