Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥#በሰኔ_15_የተገዳደለው_ብልፅግና/ብአዴን ሆኖ እንጂ ፋኖ ሆኖ የሞተ የለም‼️
የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው እንደሚባለው በቅርቡ የምናቃቸው ስማቸውንና ሲማቸውን የሚቀይሩ ተግባር የማይቀይሩ ጌታ አስራደ (ተስፋሁን) ና እያሱ አባተ ስሙን ቀይሮ ሲሳይ ይባላል ...ስማቸውን እየቀየሩ ተግባራቸውን የማይቀይሩ የአማራ አንድነት በተለይ አንድ ጎንደር አንድነት የሞተ ሀሳብ፣ ያረጀ ያፈጀ ድሪቶ የሆነ ሀሳብ የሚያመጡ ፣የትግል ባለቤት ያልሆኑ ታገይ ነኝ ባይ እኒህ ሰዎች አሉ።
የጎንደርን አንድነት በመከፋፈል ጎጃሞና ጎንደር ይላሉ ሰኔ 15 አጀንዳቸው ነው ስለ ትግሉ እኛ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ስለ ሰኔ 15 አጀንዳችን አደለም፣ ማንም በሰኔ_15 የተገዳደለው ብልፅግና/ብአዴን ሆኖ እንጂ ፋኖ ሆኖ የሞተ የለም፣ ምን አልባት እዚህ ላይ የምጠቅሰው በሰኔ 15 የሞተው ወይም የተጎዳው አማራ ነፃ የሚያወጣው አሳምነው ፅጌ ብቻ ነው ‼️
እኒህ ሰዎች ትናትና የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር እንኳን ከምድር ተነስተው ይኮኑኑታል፣የዘመነ ወታደር ይሉናል ፣የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የዘመነ ወታደር አይደለም፣ ዘመነ ራሱን የቻለ ታጋይ ነው። የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ራሱን የቻለ ታጋይ ነው፣ ምን አልባት ግን ነገ ስብስብ ፈጥሮ አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ሊባል ይችላል።
እነዚህ ሰዎች ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ እየሰጠን ነው‼️
©የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ አረጋ አንሙት እውነታውን ተናግሯል፣ እውነታውን በመነጋገር ለለውጥ እንስራ‼️
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
07/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra