🔥የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል‼️
በዛሬው እለት ማለትም 07/06/2017 ዓ.ም የወራሪው ብልጽግና መራሹ የአብይ አህመድ የግል አሽከር ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ ከደ/ብርሃን በእብሪት በመነሳት ያለ የሌለ ሀይሉን በመያዝ ከደ/ብርሃን በቅርብ እርቀት የምትገኘዋን ጭራሮ ደብር ቀበሌን ለመያዝ የሞከረ ቢሆንም የነጎድጓድ ክ/ጦር ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ በሆነው "አዳኞቹ" ሻለቃ ከሌሊቱ ጀምሮ በጠላት ላይ በወሰዱት ከባድ እና የማያዳግም እርምጃ የተቀጣ ሲሆን;የተረፈው የወንበዴው ሀይልም እየፈረጠጠ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም ሲደርስ በክ/ጦሩ ዋና አዛዝ መሪነት በቆረጣ በመግባት በሽሽት ላይ የነበረ አንድ አይሱዙ ሙሉ የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ባለበት እንዲቀር ተደርጓል ። በዚህ የተበሳጨው ይህ የጠላት ሀይል እስካሁን ሁለት ንፁሃን አርሶ አደሮችን በጥ.ይ.ት ደብድቦ የገ*ደለ እና የአርሶ አደሮችን ሰብል አቃጥሎ የተረፈው የአገዛዙ ሃይል በመፈርጠጥ ደ/ብርሃን ገብቷል።
ይህ የተሳካ ኦፕሬሽን በክ/ጦሩ መሪ በአርበኛ ይገረም የተመራ ሲሆን በኦፕሬሽኑም ሶስት ሻለቃዎች የተሳተፋበት ሰ ሲሆን፦
አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ
መብረቁ ብርጌድ ሽብሩ ሻለቃ
የክፍለጦሩ ልዩ ተወርዋሪ አዳኞቹ ሻለቃ
" ክብር ለተሰው ሰማዕታት"
"ድላችንክንዳችን”
©የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
07/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra