አሁን ከሰዓት በፊት መቄዶንያ የህሙማን ማገገሚያ ማዕከል ግንባት ገቢ ማሰባሰቢያ ተጀምሯል!
ለሶሻል ሚዲያው ማስታወቂያ ይሆን ዘንድ በ Bejai Nerash Naiker የተዘጋጀውን 100k የዲዛይነሮች ውድድር በዚህ ዲዛይን ተሳስፈን ከእልህ አስጨራሹ ውድድር በድምፅ ብልጫ በመሸነፋችን የዲዛይን ማህበረሰቡን አበሳጭቶ አልፎ የነበር ቢሆንም😁 ግን ለዛሬው መቄዶንያ-mekedonia ገቢ ማሰባሰቢያ ፐሮግራም ይህን ዲዛይን ሰርቼ በማስረከቤ ደስ ብሎኛል ።🥰
ይሄን Post ሼር በማድረግም ሆነ ዩቱብ Live ላይ ካለው የአካውን ቁጥሮች በመውሰድ የአቅማችሁን መርዳት ትችላላችሁ🙏👇
https://www.youtube.com/live/q0bMjwt9PvM?si=JdwWmthW_dv1Z1kO