Orthodox Mezmur Channel
በዙሪያችን ካሉ ድንቅ ምስክሮች | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
በዙሪያችን ካሉ ድንቅ ምስክሮች
በእምነት በምግባር ከፀኑት እናቶች
ከፍ ብላ ታየች በገድሏ ብዛት
ንዕድ ክብርት ነች አርሴማ ቅድስት/2/
አዝ____
ሀብትና ንብረቷን ውበቷን የናቀች
ንግስት መባልን በእምነት የተወች
የየሱስ ክርስቶስ የስሙ ምስክር
የቅድስት አርሴማ እፁብ ነው የርሷ ክብር/2/
አዝ____
እግዚአብሔር ፅናቷን የመሰከረላት
በቤቱ በቅፅሩ መታሰቢያ አላት
የወንጌሉን ብርሃን ለዓለም ያበራች
...