❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
ታኅሣሥ ፳፪ (22) ቀን
ብስራተ ገብርኤል
❤ እንኳን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የከበረ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በአበሠራት መሠረት ቅዱስ ደቅስዮስ በዓል ላከበረት (ለብስራት) ዓመታዊ መታሰቢያ በዓልና የእመቤታችንን ተአምረ ማርያም መጽሐፍ ለጻፈው ለቅዱስ ደቅስዮስ ለዕረፍት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።