❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
ጥር ፯ (7) ቀን
ቅድስት ሥላሴ
❤ እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ለቅድስት ሥላሴ የሰናዖር (የባቢሎንን) ቋንቋቸው ለደባለቁበትና የሰሩትን ግንብ ላፈረሱበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።