❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤
ጥር 22 ቀን
ቅዱስ ኡራኤል
/ቃል ኪዳን የተቀበለበትና የተሾመበት ቀን/
🌹በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሰረት ከሰባቱሊቃነ መላእክት አንዱ ነው
🌹ዑራኤል: ማለት ትርጉሙ የብርሃን ጌታ የአምላክ ብርሀን ማለት ነው ከፍጥረተ አለም ጀምሮም በመብረቅ እና በነጎድጓድ ላይየተሾመ ሀያል መላእክ ነው ምስጢረ ሰማይንም ለሔኖክ ገልጿል
🌹ድንግል ማርያም በአካለ ሥጋ እያለች ወደ ሰማይ አሳርጓታል በሠረገላ ብርሃንም ጭኖ አስቀድሞ ገነትን በመቀጠልም ሲኦልን አስጎብኝቷታል
🌹በስደቷም ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መርቶ መምጥቷታል በክንፍ ተሸክሞም በአራቱም አቅጣጫ አዙሮ አሳይቶ አሥራት እንድትቀበል አድርጓል
🌹ጌታችን በተሰቀለም ጊዜ ደሙን በጽዋዕ አድርጎ በኢትዮጵያ ወንዞች ላይ አፍስሷል
🌹እውቀትን ጥበብን በመግለፅ ለአባ ጊዮርጊስ ዘ ጋሰጫ ድንቅ አድርጓል
🌹በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የተመሰረቱ አብዛኞቹ ገዳማት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው
🌹ጥር 21 ቅዱስ ዑራኤል የተሾሙበት ነው በረከቱ ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን 🌹