Habesha Beauty dan repost
💟 ነገ ወር በገባ ህዳር 7 ቀን የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡💟
==========================
በዓሉ ስለ ሁለት ምክንያት ይከበራል
1 /በቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገር በልዳ በስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የታነፀበት ዕለት ነው::
2 /በአንዲት መበለት ቤት በረሃብ እንዲሞት ባሠሩት ጊዜ ቤቷን በበረከት የሞላበት ፣ልጇን የፈወሰበት እና የታሰረበትን የቤቱን ምሰሶ ያለመለመበት መታሰቢያ በዓል ነው።
የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ሀገራችንን ፈውሳት።
የነገውን ቀን እንድናይ የሥላሴ ቸርነት አይለየን 🙏🏻❤️
@ortodox_27