🌷መልክአ ቅዱስ ዑራኤል📚
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ/፫/
የብርሃናት መልአክ ቅዱስ ዑራኤል በዕለተ ቀኑ በጨለመባችሁ ነገር ላይ ሁሉ ብርሃኑን ያብራላችሁ።
🌷መልካም ሌሊት🙏
ለንስሓ ሞት ያብቃን
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ/፫/
የብርሃናት መልአክ ቅዱስ ዑራኤል በዕለተ ቀኑ በጨለመባችሁ ነገር ላይ ሁሉ ብርሃኑን ያብራላችሁ።
🌷መልካም ሌሊት🙏
ለንስሓ ሞት ያብቃን