ዛሬ የምናስባት 'ዕለተ ብሥራት' ለሐዲስ ኪዳን ልጆች እጅግ ታላቅ በዓል ናት። የጨለማው ዘመን ፍጻሜ ሲደርስ መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ የተላከባት፥ ድንግሊቱ ማርያም 'እነሆኝ የጌታ ባርያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ።' በማለት የሰው ልጆችን ሁሉ ወክላ ከእግዚአብሔር የድኅነት ሀሳብ ጋር የተባበረችበት ታላቅ ዕለት!!!
ለብሥራቱ ያደረሰን፥ ለልደቱም ይደምረን።
ለብሥራቱ ያደረሰን፥ ለልደቱም ይደምረን።