🌾ከስንዴ እንማር!!!🌾
"""""""""" """"""""""""""
የስንዴ ዘር ከመሬት ወድቃ በስብሳና ፈርሳ እንደገና ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ በዝታና ተውባ ትወልዳለች ፡፡
ውጫዊ አካሏ ቢበሰብስም ውስጣዊ አካሏ ግን አይበሰብስም ፡፡ውስጣዋ አካሏ ውጫዊ ማንነቷን ይወልዳል ፡፡
ዘመናዊው እና ስልጡኑ የሰው ልጅ ግን ስንዴን ይበላታል እንጂ ሊማርባት አልቻለም ፡፡ የሰው ልጅ በውጫዊ ቀፎው መመዘን ከጀመረ ዘመናት አለፉ ፡፡
የፋሺን ኢንዱስትሪወች ከኮስሞቲክስ ዕቃወች እስከ ልብስ ድረስ ሴት እህቶቻችንን በአነጣጠረ ሁኔታ እያመረቱ ከሰውነት ተራ ወደ እንስሳት ተራ ለውጠዋቸዋል ፡፡ሴት እህቶቻችን የሚቀቡትና የሚለብሱት የዘመኑ ምርቶች ለቆዳ በሽታ ፡ ለካንሰር ና ለኩላሊት በሺታ እያደረጋቸው እንደሆነ አላወቁም፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ያውቃሉ ፡፡ሲወጡ አይናቸውን ከንፈራቸውን ፊታቸውን እጃቸውና እግራቸውን ቀለምና ዱቄት መቀባትና መወልወል እንዳለባቸው ብቻ ፡፡
አይናቸውን የሚኳሉት ጥቁር ኩል የሠይጣን ምሳሌ ፡፡ ምንጭራቸውን የሚቀቡት ቀይ ቀለም የሠይጣኑ የደም መስዋዕትነት ፡፡ ጸጉራቸውን የሚቀቡት ቀለም በእግዚአብሔር ስራ ማፈራቸውን ፡፡ የወንድሞቻቸውን ልብስ መልበስ የእግዚአብሔር ህግን መጣሳቸውንና የጥልቁ ደጋፊና አቀንቃኝ መሆናቸውን የሚገልፅ ነወ፡፡ የተሻሉ ሴቶች እንዳሉም አምናለሁ
በውስጣዊ ማንነታችን እንኩራ፡፡ ውጫዊ ስጋችን ውስጣዊ ህያውነታችንን የሸፈነ ቀፎ ነው እንጅ ህያው አይደለም ፡፡በውጫዊዉ ና በሚበሰብሰው ስጋችን ውስጣችንን አናቆሺሸው !!!
🌾ስንዴን መብላት ብቻ ሳይሆን እንማርባት !!!🌾