#MekdelaAmbaUniversity
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።
የምዝገባ ቦታ
➻ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
➻ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ ሰላም ግቢ
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል።
https://t.me/minster_of_education