Logic 🤗 ይባላል ተዋወቁት 🤝
በ 2017 ወደዳቹም ጠላቹም ሁላቹም በመጀመሪያ አመት ቆይታቹ ውስጥ ይሄ ኮርስ ቤተሰብ ስለሚሆናቹ እና ስለ ኮርሱ ተማሪዎች ያላቸውን መጥፎ እይታ ለማስተካከል ያህል Logic and critical Thinking ስለሚባለው ትምህርት ጥቂት ገለፃ እናድርግላቹ።
ኮርሱ በአጠቃላይ ስድስት ቻፕተሮች አሉት
✨ Chapter 1 👍
INTRODUCING PHILOSOPHY
ይባላል ፤ እንደስሙ ስለ ፍልስፍና ነክ ነገሮችን ነው የሚያነሳው፤
✨ Chapter 2 🔥
BASIC CONCEPTS OF LOGIC
ይህ ክፍል በደንብ ለተረዳው ተማሪ እጅግ በጣም ቀላል ቻፕተር ነው ፤ ምዕራፉ በስፋት ስለ Argument ነው የሚያወራው inductive እና Deactivate Argument የሚባሉ የ Argument አይነቶች ላይ ያጠነጥናል
✨ Chapter 3 🙏
LOGIC AND LANGUAGE
አብዛኞቹ ግቢዎች ይሄን ቻፕተር ከ Mid በኃላ ነው የሚያስተምሩት ስለዚህ እንደ Assessment ሊሰጣቹ ይችላሉ ከእናንተ የሚጠበቀው በደንብ present ማድረግ ነው
✨ Chapter 4 😔
BASIC CONCEPTS OF CRITICAL THINKING
ይሄ ቻፕተር ደግሞ ሸምድዱኝ ባይ ነው ለምሳሌ Standards of Critical Thinking የሚለው Lesson ስር ወደ ስምንት የሚጠጉ Standardoch አሉ በመቀጠልም Principles of Good Argument በሚለው ስር ከአምስት ያላነሱ principlochn ይዟል ብቻ ሀሳቦቹን አውቃቸዋለሁ ብላቹ ገፈ ገፍ ማድረጉ ይጓዳቿል ሁሉንም Subtopicoch በደንብ ለመረዳት ሞክሩ።
✨ Chapter 5 😋
INFORMAL FALLACIES
ፋላሲ 😋 በአማሪኛው ህፀፅ🤔... ይሄ ቻፕተር ሰዎች በእለት ከእለት ውሏቸው ውስጥ ሳያስተውሉት የሚሰሯቸው ህፀፆችን በስፋት ተንትኖ ይመልምከታል፣ Fallacy በደንብ አንብቦ መረዳትን ይጠይቃል፤ ጊዜ ሰጥታቹት በደንብ ሀሳቡን ለመረዳት ከሞከራቹ በእርግጠኝነት ትምህርቱን ትወዱታላቹ
✨ Chapter 6 🤪
CATEGORICAL PROPOSITIONS
ብዙ ተማሪዎች ይሄን ትምህርት በሲሚስተሩ መጨረሻ ላይ ስለሚማሩት በቅጡ በደንብ አያውቁትም ፤ ይህ ቻፕተር ልክ እንደ chapter 3 assessment ሊሰጣቹ ይችላል፤ ስለ Categorical Propositions እንዲሁም Attributochun በ Diagram መልክ በስፋት ይዳስሳል
@Qesem_University

ቀስሞች ነን 🤗
@Qesem_University
@Qesem_University