Advanced Freshman
#SamaraUniversity
በ2017 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ምዝገባ ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ጥር 19/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ዋና...