አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሰላም ውድ የRVC መዝናኛ እና ኪነጥብ ክፍል አባላት። በዚህ በያዝነው ሴሚስቴር ለሚኖሩን ኪነጥበባዊ ስራዎች መወያየት ስለሚኖርብን በነገው እለት ማለትም ( ዕረቡ :19/06/17) ከቀኑ 12:00 ላይ በRVC ቤት እንገኝ።
ለክፍሉ ነባር ያልነበራችሁ አዲስ ተማሪዎች በስብሰባው ላይ መገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የክፍሉ ነባር አባላትም በቀጠሮአችን ላይ አቅም እና ፍላጎት አላቸው ብለን ያሰብናቸውን ወዳጆቻችንን ይዘን እንገኝ።
⏱ ነገ ዕረቡ(19/06/17) 12 ሰዓት ላይ
📍RVC ቤት
RVC መዝናኛ ክፍል
https://t.me/rvcentertainment
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub